ኢሳይያስ 53:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ድርሻውን ከታላላቆች ጋር እሰጠዋለሁ፤ምርኮውን ከኀያላን ጋር ይካፈላል፤እስከ ሞት ድረስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠቱ፣ከክፉ አድራጊዎችም ጋር በመቈጠሩ፣የብዙዎችን ኀጢአት ተሸከመ፤ስለ ዐመፀኞችም ማለደ።

ኢሳይያስ 53

ኢሳይያስ 53:11-12