ኢሳይያስ 47:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፣ እነርሱ ገለባ ናቸው፤እሳት ይበላቸዋል፤ከነበልባሉ ወላፈን የተነሣ፣ራሳቸውን ማዳን አይችሉም።ሰው የሚሞቀው ፍም አይኖርም፤ተቀምጠው የሚሞቁትም እሳት የለም።

ኢሳይያስ 47

ኢሳይያስ 47:4-15