ኢሳይያስ 47:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተቀበልሽው ምክር ሁሉ ድካም ብቻ ሆኖ አስቀርቶሻል፤እነዚያ ከወር እስከ ወር ከዋክብትን አንጋጦ በማየት የሚተነብዩ፣ኮከብ ቈጣሪዎች እስቲ ይምጡ፤ከሚደርስብሽም ነገር እስቲ ያድኑሽ።

ኢሳይያስ 47

ኢሳይያስ 47:11-15