ኢሳይያስ 28:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግር ዘርግቶ እንዳይተኛ ዐልጋው አጭር ነው፤ሰውነትንም ለመሸፋፈን ብርድ ልብሱ ጠባብ ነው።

ኢሳይያስ 28

ኢሳይያስ 28:15-23