ኢሳይያስ 28:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመጣ ቍጥር ይዞአችሁ ይሄዳል፤ማለዳ ማለዳ፣ በቀንና በሌሊትምይጠራርጋል።”ይህን ቃል ብታስተውሉ፣ሽብር በሽብር በሆነ ነበር።

ኢሳይያስ 28

ኢሳይያስ 28:16-22