ምሳሌ 30:31-33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. ጐርደድ ጐርደድ የሚል አውራ ዶሮ፣ አውራ ፍየል፣እንዲሁም በሰራዊቱ የታጀበ ንጉሥ ናቸው።

32. ተላላ ሆነህ ራስህን ከፍ ከፍ ካደረግህ፣ወይም ክፉ ነገር ካቀድህ፣እጅህን በአፍህ ላይ አድርግ።

33. ወተት ሲናጥ ቅቤ እንደሚወጣው፣አፍንጫን ሲያሹት እንደሚደማ፣ቊጣን ማነሣሣትም ጥልን ይፈጥራል።

ምሳሌ 30