ምሳሌ 30:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተላላ ሆነህ ራስህን ከፍ ከፍ ካደረግህ፣ወይም ክፉ ነገር ካቀድህ፣እጅህን በአፍህ ላይ አድርግ።

ምሳሌ 30

ምሳሌ 30:24-33