ማሕልየ መሓልይ 4:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኅቴ ሙሽራዬ፤ የታጠረ የአትክልት ቦታ፣ዙሪያውን የተከበበ ምንጭ፣ የታተመም ፏፏቴ ነሽ።

ማሕልየ መሓልይ 4

ማሕልየ መሓልይ 4:10-16