ሆሴዕ 10:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰልማን፣ ቤትአርብኤልን በጦርነት ጊዜ እንዳፈራረሰ፣እናቶችንም ከልጆቻቸው ጋር በምድር ላይ እንደ ፈጠፈጣቸው፣ሽብር በሕዝብህ ላይ ይመጣል፤ምሽጎችህም ሁሉ ይፈራርሳሉ፤

ሆሴዕ 10

ሆሴዕ 10:13-14