ሆሴዕ 10:13-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. እናንተ ግን ክፋትን ዘራችሁ፤ኀጢአትንም ዐጨዳችሁ፤የሐሰትንም ፍሬ በላችሁ።በራሳችሁ ጒልበት፣በተዋጊዎቻችሁም ብዛት ታምናችኋልና፣

14. ሰልማን፣ ቤትአርብኤልን በጦርነት ጊዜ እንዳፈራረሰ፣እናቶችንም ከልጆቻቸው ጋር በምድር ላይ እንደ ፈጠፈጣቸው፣ሽብር በሕዝብህ ላይ ይመጣል፤ምሽጎችህም ሁሉ ይፈራርሳሉ፤

ሆሴዕ 10