ፊልጵስዩስ 3:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም ሁሉን ለራሱ ባስገዛበት ኀይል፣ ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል።

ፊልጵስዩስ 3

ፊልጵስዩስ 3:12-21