ገላትያ 4:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወንድሞች ሆይ፤ እለምናችኋለሁ፤ እኔ እናንተን እንደ መሰልሁ እናንተም እኔን ምሰሉ። እናንተ አንዳች አልበደላችሁኝም።

ገላትያ 4

ገላትያ 4:6-17