ዳንኤል 4:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምልክቱ እንዴት ታላቅ ነው!ድንቁስ እንዴት ብርቱ ነው!መንግሥቱ የዘላለም መንግሥት ነው፤ግዛቱም ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል።

ዳንኤል 4

ዳንኤል 4:1-13