ዮሐንስ 7:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ እርሱ በሕዝቡ መካከል ብዙ ጒምጒምታ ነበር። አንዳንዶች፣ “ደግ ሰው ነው” አሉ።ሌሎች ግን፣ “የለም፤ ሕዝቡን የሚያስት ነው” አሉ።

ዮሐንስ 7

ዮሐንስ 7:11-15