ዮሐንስ 4:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሴትዮዋም፣ “ባል የለኝም” ብላ መለሰች።ኢየሱስም፣ እንዲህ አላት፤ “ባል የለኝም ማለትሽ ትክክል ነው፤

ዮሐንስ 4

ዮሐንስ 4:13-26