ዮሐንስ 11:34-36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. “የት ነው ያኖራችሁት?” ሲል ጠየቀ።እነርሱም፣ “ጌታ ሆይ፤ መጥተህ እይ” አሉት።

35. ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።

36. አይሁድም፣ “እንዴት ይወደው እንደ ነበር አያችሁ” አሉ።

ዮሐንስ 11