ያዕቆብ 5:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እንግዲህ እናንተ ሀብታሞች ስሙ፤ ስለ ሚደርስባችሁ መከራ አልቅሱ፤ ዋይ ዋይም በሉ።

2. ሀብታችሁ ሻግቶአል፤ ልብሳችሁንም ብል በልቶታል።

ያዕቆብ 5