ዘፍጥረት 36:43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መግዲኤልና ዒራም፤ እነዚህ፣ በያዙት ምድር እንደየይዞታቸው ከኤዶም የተገኙ የነገድ አለቆች ነበሩ።ይህም ዔሳው፣ የኤዶማውያን አባት ነው።

ዘፍጥረት 36

ዘፍጥረት 36:40-43