ዘፍጥረት 25:14-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. ማስማዕ፣ ዱማ፣ ማሣ፣

15. ኩዳን፣ ቴማን፣ ኢጡር፣ ናፌስና ቄድማ።

16. እነዚህ የእስማኤል ልጆች ነበሩ፤ እነርሱም በኖሩባቸውና በሰፈ ሩባቸው ቦታዎች የዐሥራ ሁለት ነገድ አለቆች ስሞች ናቸው።

ዘፍጥረት 25