ዘፍጥረት 11:16-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. ዔቦር በ34 ዓመቱ ፋሌቅን ወለደ፤

17. ፋሌቅን ከወለደ በኋላ ዔቦር 430 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።

18. ፋሌቅ በ30 ዓመቱ ራግውን ወለደ፤

ዘፍጥረት 11