ዘፍጥረት 10:12-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. እንዲሁም በነነዌና በካለህ መካከል ሬስን ቈረቈረ፤ ታላቁንም ከተማ መሠረተ።

13. ምጽራይም፦የሉዳማውያን፣ የዕሚማውያን፣ ላህቢያውያን፣ የነፍታሌማውያን፣

14. የፈትሩሲማውያን፣ ፍልስጥኤማውያን የተገኙባቸው የኮስሉሂማውያን፣ የቀፍቶሪማውያን አባት ነበረ።

15. ከነዓንም፦የበኵር ልጁ የሲዶን፣ የኬጢያውያን፣

16. የኢያቡሳውያን፣ የአሞራውያን፣ የጌርሳው ያን አባት ነበረ፤

ዘፍጥረት 10