ዘፀአት 37:22-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. እንቡጦቹና ቅርንጫፎቹ ሁሉ ከንጹሕ ወርቅ ተሠርተው ከመቅረዙ ጋር አንድ ወጥ ነበሩ።

23. የመቅረዙን ሰባት መብራቶች፣ እንዲሁም መኮስተሪያዎችንና የኵስታሪ ማስቀ መጫዎችን ከንጹሕ ወርቅ ሠሩ።

24. መቅረዙንና ዕቃዎቹን ሁሉ ከአንድ መክሊት ንጹሕ ወርቅ ሠሩ።

ዘፀአት 37