ዘፀአት 18:26-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. ሁልጊዜም የሕዝብ ዳኞች ሆነው አገለገሉ፤ አስቸጋሪ ጉዳዮችን ወደ ሙሴ አመጡ፤ ቀላል የሆነውን ራሳቸው ወሰኑ።

27. ከዚያም ሙሴ አማቱን በጒዞው ሸኘው፤ ዮቶርም ወደ አገሩ ተመለሰ።

ዘፀአት 18