ዘካርያስ 9:16-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. ሕዝቡን የራሱ መንጋ አድርጎበዚያ ቀን አምላካቸው እግዚአብሔር ያድናቸዋል።በአክሊል ላይ እንዳለ ዕንቍ፣በገዛ ምድሩ ላይ ያብለጨልጫሉ።

17. እንዴት ውብና አስደናቂ ይሆናሉ፤እህል ጎልማሶችን፣አዲስ የወይን ጠጅም ቈነጃጅትን ያሳምራል።

ዘካርያስ 9