ዘካርያስ 7:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ዳርዮስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት፣ ካሴሉ በተባለው በዘጠነኛው ወር፣ በአራተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ ዘካርያስ እንዲህ ሲል መጣ፤

2. የቤቴል ሰዎች እግዚአብሔርን ለመለመን ሳራሳርንና ሬጌ ሜሌክን አብረዋቸው ከነበሩት ሰዎች ጋር ላኩ፤

ዘካርያስ 7