ዘካርያስ 10:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሕዝቦች መካከል ብበትናቸውም፣በሩቅ ምድር ሆነው ያስቡኛል፤እነርሱና ልጆቻቸው ተርፈው፣በሕይወት ይመለሳሉ።

ዘካርያስ 10

ዘካርያስ 10:8-11