ዘካርያስ 10:10-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. ከግብፅ እመልሳቸዋለሁ፤ከአሦርም እሰበስባቸዋለሁ፤ወደ ገለዓድና ወደ ሊባኖስ አመጣቸዋለሁ፤በቂ ስፍራም አይገኝላቸውም።

11. በመከራ ባሕር ውስጥ ያልፋሉ፤የባሕሩ ማዕበል ጸጥ ይላል፤የዐባይም ጥልቅ ሁሉ ይደርቃል።የአሦር ትምክሕት ይዋረዳል፤የግብፅም በትረ መንግሥት ያበቃል።

ዘካርያስ 10