ዘኁልቍ 25:8-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. እስራኤላዊውን ተከትሎ ወደ ድንኳኑ ገባ፤ ጦሩንም ወርውሮ እስራኤላዊውንና ሴቲቱን አጣምሮ ወጋቸው፤ ከዚያም በእስራኤላውያን ላይ የወረደው መቅሠፍት ተከለከለ፤

9. ሆኖም በመቅሠፍቱ የሞተው ሰው ቍጥር ሃያ አራት ሺህ ደርሶ ነበር።

10. እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤

ዘኁልቍ 25