ዘኁልቍ 2:26-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. የሰራዊቱም ብዛት ሥልሳ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ነው።

27. “የአሴር ነገድ ከእነዚህ ቀጥሎ ይሰፍራል፤ የአሴር ሕዝብ አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል ሲሆን፣

28. የሰራዊቱም ብዛት አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ ነው።

29. ከዚያም የንፍታሌም ነገድ ይቀጥላል፤ የንፍታሌም ሕዝብ አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ ሲሆን፣

ዘኁልቍ 2