ዘኁልቍ 1:8-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. ከይሳኮር የሶገር ልጅ ናትናኤል፤

9. ከዛብሎን የኬሎን ልጅ ኤልያብ፤

10. ከዮሴፍ ልጆች ከኤፍሬም የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ፤ከምናሴ የፍዳሱር ልጅ ገማልኤል

11. ከብንያም የጋዴዮን ልጅ አቢዳን፤

12. ከዳን የአሚሳዳይ ልጅ አኪዔዘር፤

13. ከአሴር የኤክራን ልጅ ፋግኤል፤

14. ከጋድ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ፤

15. ከንፍታሌም የዔናን ልጅ አኪሬ።”

ዘኁልቍ 1