ዘሌዋውያን 8:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴም የሆድ ዕቃውን የሚሸፍነውን ሁሉ፣ የጒበቱን ሽፋን፣ ኵላሊቶችንና ሥባቸውን ወስዶ በመሠዊያው ላይ አቃጠለ።

ዘሌዋውያን 8

ዘሌዋውያን 8:12-26