ዕዝራ 10:34-37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. ከባኒ ዘሮች፤መዕዳይ፣ ዓምራም፣ ኡኤል፣

35. በናያስ፣ ቤድያ፣ ኬልቅያ፣

36. ወንያ፣ ሜሪሞት፣ ኤልያሴብ፣

37. መታንያ፣ መትናይና የዕሡ።

ዕዝራ 10