ዕዝራ 10:33-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

33. ከሐሱም ዘሮች፤መትናይ፣ መተታ፣ ዛባድ፣ ኤሊፋላት፣ ይሬማይ፣ ምናሴና ሰሜኢ።

34. ከባኒ ዘሮች፤መዕዳይ፣ ዓምራም፣ ኡኤል፣

35. በናያስ፣ ቤድያ፣ ኬልቅያ፣

ዕዝራ 10