ዕዝራ 10:27-41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. ከዛቱዕ ዘሮች፤ዒሊዮዔናይ፣ ኢልያሴብ፣ መታንያ፣ ይሬሞት፣ ዛባድና ዓዚዛ።

28. ከቤባይ ዘሮች፤ይሆሐናን፣ ሐናንያ፣ ዛባይና አጥላይ።

29. ከባኒ ዘሮች፤ሜሱላም፣ መሉክ፣ ዓዳያ፣ ያሱብ፣ ሸዓልና ራሞት።

30. ከፈሐት ሞዓብ ዘሮች፤ዓድና፣ ክላል፣ በናያስ፣ መዕሤያ፣ መታንያ፣ ባስልኤል፣ ቢንዊና ምናሴ።

31. ከካሪም ዘሮች፤አልዓዛር፣ ይሺያ፣ መልክያ፣ ሸማያ፣ ስምዖን፣

32. ብንያም፣ መሉክና ሰማራያ።

33. ከሐሱም ዘሮች፤መትናይ፣ መተታ፣ ዛባድ፣ ኤሊፋላት፣ ይሬማይ፣ ምናሴና ሰሜኢ።

34. ከባኒ ዘሮች፤መዕዳይ፣ ዓምራም፣ ኡኤል፣

35. በናያስ፣ ቤድያ፣ ኬልቅያ፣

36. ወንያ፣ ሜሪሞት፣ ኤልያሴብ፣

37. መታንያ፣ መትናይና የዕሡ።

38. ከቢንዊ ዘሮች፤ሰሜኢ፣

39. ሰሌምያ፣ ናታን፣ ዓዳያ፣

40. መክነድባይ፣ ሴሴይ፣ ሸራይ፣

41. ኤዝርኤል፣ሰሌምያ፣ ሰማራያ፣

ዕዝራ 10