ዕንባቆም 2:19-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ዕንጨቱን፣ ‘ንቃ!’ሕይወት የሌለውንም ድንጋይ፣ ‘ተነሣ!’ ለሚል ወዮለት፤በውኑ ማስተማር ይችላልን?እነሆ፤ በወርቅና በብር ተለብጦአል፤እስትንፋስም የለውም።

20. እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፣ምድር ሁሉ በፊቱ ጸጥ ትበል።

ዕንባቆም 2