ዕንባቆም 1:14-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. አንተ ሰዎችን በባሕር ውስጥ እንዳለ ዓሣ፣ገዥ እንደሌላቸውም የባሕር ፍጥረታት አደረግህ።

15. ክፉ ጠላት ሁሉንም በመንጠቆ ያወጣቸዋል፤በመረቡ ይይዛቸዋል፤በአሽክላው ውስጥ ይሰበስባቸዋል፤በዚህም ይደሰታል፤ ሐሤትም ያደርጋል።

16. በእነርሱ ተዝናንቶ ይኖራልና፤ምግቡም ሰብቶአል።ስለዚህ ለመረቡ ይሠዋል፤ለአሽክላውም ያጥናል።

ዕንባቆም 1