ዕንባቆም 1:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ነቢዩ ዕንባቆም የተቀበለው ንግር፤

2. እግዚአብሔር ሆይ፤ ለርዳታ እየተጣራሁ፣አንተ የማትሰማው እስከ መቼ ነው?“ግፍ በዛ” ብዬ እየጮኽሁ፣አንተ የማታድነው እስከ መቼ ነው?

ዕንባቆም 1