ዕብራውያን 2:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም፣“እኔ በእርሱ እታመናለሁ።”ደግሞም እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ እኔና እግዚአብሔር የሰጠኝ ልጆች።”

ዕብራውያን 2

ዕብራውያን 2:6-18