ኤርምያስ 51:57 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባለ ሥልጣኖቿንና ጥበበኞቿን፣ገዦቿንና መኳንንቷን፣ ጦረኞቿንም አሰክራለሁ፤ለዘላለም ይተኛሉ፤ አይነቁምም፤”ይላል ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የሆነው ንጉሥ።

ኤርምያስ 51

ኤርምያስ 51:49-64