ኤርምያስ 50:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሰሜን አንድ መንግሥት መጥቶ ይወጋታል፤ምድሯንም ባድማ ያደርጋል፤የሚኖርባትም አይገኝም፤ሰዎችና እንስሳትም ሸሽተው ይሄዳሉ።

ኤርምያስ 50

ኤርምያስ 50:2-10