ኤርምያስ 5:28-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. ወፍረዋል፤ ሰብተዋልም።ክፋታቸው ገደብ የለውም፤ወላጅ የሌላቸው ፍትሕ እንዲያገኙአልቆሙላቸውም፤ለድኾችም መብት አልተከራከሩም።

29. ስለ እነዚህ ነገሮች ልቀጣቸው አይገባኝምን?”ይላል እግዚአብሔር።እንዲህ ዐይነቶቹን ሕዝብ፣እኔ ራሴ ልበቀላቸው አይገባኝምን?

30. “የሚያስፈራና የሚያስደነግጥ ነገር፣በምድሪቱ ላይ ሆኖአል፤

ኤርምያስ 5