ኤርምያስ 21:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የዳዊት ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ ‘ካደረጋችሁት ክፋት የተነሣ፣ቍጣዬ እንዳይቀጣጠል፣ማንም ሊያጠፋው እስከማይችል እንዳይነድ፣በየማለዳው ፍትሕን አድርጉ፤የተበዘበዘውን ሰው፣ከጨቋኙ እጅ አድኑት።

ኤርምያስ 21

ኤርምያስ 21:10-14