ኤርምያስ 13:23-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. ኢትዮጵያዊ መልኩን፣ነብርስ ዝንጒርጒርነቱን መለወጥ ይችላልን?እናንት ክፉ ማድረግ የለመዳችሁትም፣መልካም ማድረግ አትችሉም።

24. “የበረሓ ነፋስ ብትንትኑን እንደሚያወጣው ገለባ፣እንዲሁ እበታትናችኋለሁ።

25. እኔን ረስተሽ፣በከንቱ አማልክት ስለታመንሽ፣ያወጅሁልሽ ድርሻሽ፣ዕጣ ፈንታሽ ይህ ነው፤”ይላል እግዚአብሔር፤

ኤርምያስ 13