ኤርምያስ 10:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተጠፈጠፈ ብር ከተርሴስ፣ወርቅም ከአፌዝ ይመጣል።ባለሙያውና አንጥረኛው የሠሯቸው፣ብልኀተኞችም ያበጇቸው ሁሉ፣ሰማያዊና ሐምራዊ ልብስ ተጐናጽፈዋል።

ኤርምያስ 10

ኤርምያስ 10:1-15