ኤርምያስ 10:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የእስራኤል ቤት ሆይ፤ እግዚአብሔር የሚላችሁን ስሙ።

2. እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“የአሕዛብን መንገድ አትከተሉ፤እነርሱ በሰማይ ምልክቶች ይታወካሉ፣እናንተ ግን በእነዚህ አትረበሹ።

ኤርምያስ 10