ኢዮብ 8:21-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. እንደ ገና አፍህን በሣቅ፤ከንፈሮችህንም በእልልታ ይሞላል።

22. ጠላቶችህ ኀፍረት ይለብሳሉ፤የክፉዎችም ድንኳን ይጠፋል።”

ኢዮብ 8