ኢዮብ 39:29-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

29. እዚያ ሆኖ የሚነጥቀውን ይቃኛል፤ዐይኑም ከሩቅ አጥርቶ ያያል።

30. ጫጩቶቹ ደም ይጠጣሉ፤እርሱም በድን ካለበት አይታጣም።”

ኢዮብ 39