ኢዮብ 39:11-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. ጒልበቱ ብርቱ ስለ ሆነ ትተማመንበታለህ?ከባዱን ሥራህንስ ለእርሱ ትተዋለህ?

12. እህልህን እንዲሰበስብልህ፣በዐውድማህም ላይ እንዲያከማችልህ ታምነዋለህን?

13. “ሰጎን ክንፎቿን በደስታ ታራግባለች፤ነገር ግን እንደ ሽመላ ላባዎች ሊሆኑ አይችሉም።

ኢዮብ 39