ኢዮብ 37:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንደ ወርቅ በሚያበራ ክብር ከሰሜን ይወጣል፤እግዚአብሔር በሚያስፈራ ግርማ ይመጣል።

ኢዮብ 37

ኢዮብ 37:13-24