ኢዮብ 31:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “ወደ ኰረዳዪቱ ላለመመልከት፣ከዐይኔ ጋር ቃል ኪዳን ገብቻለሁ።

2. ከላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሰው ዕድል ፈንታው፣ከአርያም ሁሉን ከሚችል አምላክስ ዘንድ ቅርሱ ምንድ ነው?

ኢዮብ 31